Dedicated to Health Promotion, Disease Prevention & Equity
Dedicated to Health Promotion, Disease Prevention & Equity
የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ውይም አርትራይተስ በተደጋጋሚ የሚታይና በርካታ ስዎችን የሚያጠቃ ህመም ነው። ቅድመ ጥንቃቄን በማድረግ በሽታውንና የበሽታውን ሂደት ለማሻሻል እንደሚቻል በርካታ ማስረጃዎች ያሳያሉ። የዚህ ዝግጅት አላማ ይህንን በተመለከተ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማጎልበት ነው።
በሆድ ዙሪያ የሚከማች ስብ ወይም ቦርጭ ችግሩ እንደምናስበው የቅርጽ፣ የሰውነት አቋምና የምንፈልገውን ልብስ ያለመልበስ ሳይሆን ችግሩ ከዛ የከፋ ነው፣ ከላይ በሚታይ የሆድ ዙርያ ያለ የስብ ክምችት ብቻ ሳይሆን በእንጀት፣ በኩላሊት፣ በልብና በጉበት ላይ የሚጠራቀምና በጤና ለመኖር የሚያስፈልጉንን የሰውነታችንን ጤናማ አሰራር የሚያዛቡ ውጤቶችን በማዘጋጀትና ወደ ደም በመልቀቅ ለደም ግፊት፣ ለልብ ህመም፣ ለስኳር በሽታ፣ ለካንሰር፣ ለጉበት በሽታና ለኩላሊት ህመም በማጋለጥ ከፍተኛ ሚና ያለው ነው። የዚህ ዝግጅት አላማ ማህበረሰቡ በሆድ ዙሪያ የሚከማች ስብን ጎጂነት ተረድቶ ወቅቱን የጠበቀ ትክክለኛ እርምጃ እንዲወስድ ነው።
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.